EthiopiaHealthSocial

በሀገር ደረጃ የሚሰራ የፎረንሲክ ማዕከል ባለመኖሩ አስቸኳይ ዉሳኔ የሚያስፈልጋቸዉን ጉዳዮች ቶሎ መርምሮ ለማወቅ እንቅፋት እየሆነ ነዉ ፡፡

በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የፎረንሲክ ሜዲስን ቴክኖሎጂ ሃላፊ ዶክተር እንየዉ ደባሽ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት የቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል የአስክሬን ምርመራ ፤የእድሜና የፆታ ጥቃት ሲደርስ በፎረንሲክ ክፍሉ ምርመራ ቢያደርግም፤ ከአባትነትና ከእናትነት ማረጋገጫ መሰል ዝርዝር የምረዛ ችግሮች ሲኖሩ ከሀገር ዉጪ ናሙና በመላክ ምርመራ ይደረጋል ብለዋል፡፡
በፎረንሲክ ምርመራ ባለሞያዎችን ወደ ህንድ በመላክ ለማሰልጠን ቢቻልም አገልግሎቱን በተገቢና በተቀላጠፈ መልኩ ለመስጠት መመርመሪያ መሳሪያ ባለመኖሩና የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል በሀገር ደረጃ ባለመቋቋሙ አሁንም ለምርመራ ናሙና ወደ ዉጪ እየተላከ ነዉ፡፡

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami