ተወረወረች ጨረቃ
በመድሃኒዓለም ጫንቃ
.
ይሄ አዳራሽ ….ኧኸ
የማን አዳራሽ
የጌታዬ ድርብ ለባሽ።
.
ይኸው ሲዞር ወገቧ
ባቄላ ነው ቀለቧ
.
ይሄው ወገቤ
ነጭ ጤፍ ነው ቀለቤ።
በሚለው የልጃገረዶች ጨዋታ ለሚደምቀው አሸንድዬ በላሊበላ ዝግጅት እየተደረገ ነው።
ተወረወረች ጨረቃ
በመድሃኒዓለም ጫንቃ
.
ይሄ አዳራሽ ….ኧኸ
የማን አዳራሽ
የጌታዬ ድርብ ለባሽ።
.
ይኸው ሲዞር ወገቧ
ባቄላ ነው ቀለቧ
.
ይሄው ወገቤ
ነጭ ጤፍ ነው ቀለቤ።
በሚለው የልጃገረዶች ጨዋታ ለሚደምቀው አሸንድዬ በላሊበላ ዝግጅት እየተደረገ ነው።
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur.