አርትስ 18/12/2010 ለአቶ ታማኝ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፍያም በከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች አቀባበል ይደረግለታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡