አርትስ 21/02/2011
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀርመን ጉብኝታቸው ቀጥሎ ፍራንክፈርት ገብተዋል፡፡
በፍራንክፈርት “አንድ ሆነን እንስራ ነገን እንገንባ” በሚል ለሚደረገው ውይይት በርካታ ኢትዮጵያውያን በፍራንክፈርት ታድመዋል፡፡
ከደቂቃዎች በኋላ ውይይቱ የሚጀመርበት ስታዲየም ደምቋል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያደርጉት ንግግርም በጉጉት እየተጠበቀ ነው፡፡

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur.