አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ
አርትስ 29/02/2011
የሐረሪ ክልል ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የቀድሞ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩትን አቶ ሙራድ አብዱላሂን በመተካት አቶ ኦሪዲን በድሪን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ መሾሙ ተነግሯል፡፡
ክልሉን በርዕሰ መስተዳድርነት ላለፉት 12 ዓመታት ያስተዳደሩት አቶ ሙራድ አብድላሂ
በ2010 ዓ.ም ከርዕሰ መስተዳድርነታቸው ለመልቀቅ ጠይቀው የነበረ ቢሆንም ምክር ቤቱ ሳይቀበላቸው መቅረቱ ይታወሳል፡፡