Uncategorized

ሮቦቱ ዜና አንባቢ በቻይና

አርትስ 01/02/2011   ቻይና በአለማችን የመጀመሪያውን ሰው ሰራሽ ሮቦት ዜና አንባቢ ይፋ አድርጋለች፡፡ ሰው ሰራሽ ዜና አንባቢው ማሽን የሰው መልክ ያለው ሮቦት ሲሆን ሮቦቱ የቻይና ብሔራዊ የዜና ተቋም በሆነው ሽንዋ ዜናዎችን ሲያነብ የድምጽ አወጣጡ፣ የፊትና የእጅ እንቅስቃሴ እውነተኛ ሰው እንደሚመስል ተነግሯል፡፡ አነጋጋሪው ሮቦት ሶጎዮ በሚባል የቻይና የኢንተርኔት መረብ እና በሽንዋ የበለፀገው ሮቦት እረፍት ሳያደርግ በቀን ለ24 ሰዓት መረጃ የማቀበል አቅም እንዳለው ያለው ነው፡፡ ዘጋርዲያን እንዳስነበበው ሮቦቱ በቻይንኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች መረጃዎችን ለተመልካቾች እንደሚያቀርብ ተጠቋሟል፡፡

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami