Africa

በአፍሪካ የውሃ ሀብት ዘላቂ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነዉ

በአፍሪካ የውሃ ሀብት ዘላቂ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነዉ

አርትስ 18/03/2011

በጉባኤው የተሳተፉት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ሰማያዊ ኢኮኖሚ በተባለው ኮንፍረስ ንግግር አድርገዋል።

የአህጉሪቱን የሰማያዊ ኢኮኖሚ በዘላቂነት ለመጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በሚመክረው ስብሰባ ከ4 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።

የስብሰባው ዓላማ የዓለማችን ውቅያኖሶች፣ ባህሮች፣ ሃይቆች እና ወንዞች ለሰብአዊ ፍጡር አገልግሎት መጠቀም በሚቻልበት መምከር ነው ሲል የውጭ ጉዳይቃል አቀባይ  ፅህፈት ቤት  ገልጿል ።

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami