EthiopiaPolitics

የመከላከያ ሰራዊት መዋቅር እንዲሻሻል ተደረገ

የመከላከያ ሰራዊት መዋቅር እንዲሻሻል ተደረገ

አርትስ 04/04/2011

ከአሁን ቀደም 6 የነበረው የእዝ ብዛት ወደ 4 ተቀንሷል።

4ቱ እዞች የምስራቅ፣ ምዕራብ፣ ደቡብና ሰሜን ናቸው።

የባህር ሀይልን የሚያደራጅ ኮሚቴና የልዩ ዘመቻ እዝ ተዋቅሯል።

ይህንንም መሰረት በማድረግ የአዳዲስ አመራር ምድባ መካሄዱን ዛሬ የልዩ ዘመቻ አዛዥ ሌቴናል ጄኔራል ሞላ ኃይለማርያም መግለጫ ሰጥተዋል።

ኤፍ.ቢ.ሲ

 

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami