Ethiopia

በአገሪቱ ውስጥ የሚሰሩ መሰረት ልማቶች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን አካል ጉዳተኛው ጠየቁ

በአገሪቱ ውስጥ የሚሰሩ መሰረት ልማቶች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን አካል ጉዳተኛው ጠየቁ

አርትስ 16/04/2011

ዛሬንጋትላይበአያትየባቡርጣቢያአገልግሎትአሰጣጡንበስፍራውተገኝተውየተመለከቱትየትራንስፓርትሚኒስቴርሚንስትርበስፍራውአገልግሎቱንለመጠቀምየተገኙትየአካልጉዳተኛየገጠማቸውንችግርበቀጥታለክብርትሚንሲትሯአቅርበዋል።

በአገሪቱውስጥየሚሰሩመሰረትልማቶችምአካልጉዳተኞችንታሳቢያደረገእንዲሆንጠይቀውሚንስትሯወርደውችግሩንበማየታቸውለሚንስትርዳግማዊትሞገስያላቸውንምስጋናገልጸዋል።

እንደ ትራንስፓርት ሚኒስቴር  ገለፃ  ወ/ሮ ዳግማዊት በበኩላቸው ለአካል ጉዳተኛ ዜጎች አለኝታ መሆናችንን በተግባር ማረጋገጥ ይኖርብናል በማለት ጥያቄው አግባብነት ያለው መሆኑን ገልጸዋል።

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami