EthiopiaPoliticsSocial

በተለያዩ አገራት አደጋ ላይ የነበሩ ከ44ሺህ በላይ ዜጎች ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡

አርትስ 18/04/2011
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተመላሾቹ ወደ አገር ቤት የገቡት ባለፉት ስድስት ወራት በተደረገ ጥረት ነው ብለዋል፡፡

አቶ መለስ በቀጣይ በዉጭ ሀገር የሚኖሩ በአደጋ ዉስጥ ያሉ ዜጎችን የማስመለሱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡

 

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami