EthiopiaPolitics

የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ላልይበላ ገቡ፡፡

የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ላልይበላ ገቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካር ላልይበላ ሲደርሱ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካር የአየርላንድና የኢትዮጵያን የ2019 አዲስ የትብብር መስኮችን ያስተዋውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አየርላንድ ባለፉት 25 ዓመታትም በትምህርት ፣ በማህበራዊ ዋስትና ፣ 30 ሚሊዮን ዮሮ በመመደብ ስትሰራ ነበር። አየርላንድ ቅርሶችን ለመጠበቅና እና የገጠር ቱሪዝምን ለማበረታታት 1 ቢሊየን ብር መድባለች።

አማራ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገበዉ ከላል ይበላ ጉብኝት በኋላ የአክሱም እና ከአፍረካ ሁለተኛውን የሽሬ አዲሀርሽ የስደተኞች መጠለያን እንደሚጎበኙ ይጠበቃል።

 

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami