Ethiopia

አቡነ መርቆሬዎስ ጎንደር ላይ ሊቃውንት በተገኙበት አቀባበል ተደረገላቸው፡፡

ጎንደርን ከ10 ዓመታት በላይ በጵጵስና ያገለገሉትና ከመንበረ ጵጵስናቸው ተነስተው በግዞት ቆይተው የተመለሱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዛሬ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ሊቃውንት እና የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
አቡነ መርቆሬዎስ ከ1971 እስከ 1980 ዓ.ም በጎንደር ሀገረ ስብከት በሊቀጵጵስና ቆይታቸው ዘመን ተሻጋር ስራዎች እንደሰሩ ይነገራል፡፡
የ አማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት እንደዘገበው በቀድሞው አጠራር የሰሜን በጌምድር በሚባለው የጎንደር ጠቅላይ ግዛት አገልግለዋል

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami