ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የሱዳንና እንግሊዝ ዜጋ የቢዝነስ መሪና የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን መስራች የሆኑትን ዶ/ር መሃመድ ኢብራሂም ዛሬ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ሁለቱ ወገኖች ስለአስተዳደር፣ ስለ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትና በአፍሪካ እና በኢትዮጵያ ስላሉ ተያያዥ ችግሮች ተወያይተዋል። እንዲሁም ወሳኝ የሆነው አህጉራዊ የወጣቶች ተሳትፎና የሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ ተወያይተዋል። ዶ/ር መሃመድ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በማድነቅ አንድነት ላይ ተመስርቶ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ምኞታቸውን ገልፀዋል።
With Product You Purchase
Subscribe to our mailing list to get the new updates!
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur.
Related Articles
Check Also
Close