Ethiopia

ፕሬዚዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደናይሮቢ ተጉዘዋል

ፕሬዚዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደናይሮቢ ተጉዘዋል።

 ፕሬዝዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ናይሮቢ ተጉዘዋል።

ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ለመጡት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት  አሸኛኘት አድርገውላቸዋል።እንደ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ገለፃ ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ አመርቂና ስኬታማ ነበር።

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami