EconomyEthiopia

ጫማ የሰሞኑ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ ሆንዋል አለ ገቢዎች ሚኒስቴር

ጫማ የሰሞኑ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ ሆንዋል አለ ገቢዎች ሚኒስቴር
በጫማ ስር ተደብቆ ሲጓጓዝ የነበረ ከ779 ሺህ ብር በላይ የሆነ የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ሥር ዉሏል፡፡
ግለሰቡ ሀያሶስት ሺ ሃምሳ ዶላር በጫማ ውስጥ አድርጎ ለማሳለፍ ሲሞክር  በጉምሩክ ፈታሾች ተይዟል፡፡

ሌላም ግለሰብ በተመሳሳይ /አራት ሺ አንድ መቶ/የአሜሪካን ዶላር በህገወጥ መንገድ ሊያስወጣ ሲል በቶጎጫሌ ኬላ ላይ ተይዟል፡፡

ባለፈዉ ሳምንት የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች በተጫማቸው ጫማዎች በእግር መረገጫ ስር ተረግጠው ከሀገር ሊወጡ ሲሉ መያዛቸዉ ይታወሳል

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami