ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት አማካሪ ኢቫንካ ትራምፕ እና የልዑካን ቡድናቸውን ተቀብለዉ አነጋገሩ፡፡
በዉይይታቸዉ የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል ፡፡
ኢቫንካ ትራምፕ ኢትዮጵያ የገቡት ያገራቸዉ መንግስት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ አቅም ለማጎልበት የታቀደው የሴቶች ዓለም አቀፍ ልማት እና ብልጽግና ፕሮግራም ጋር ተያይዞ ነዉ።

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur.