Ethiopia

ጠቅላይሚር ዐቢይ አሕመድ የ2019 መቶ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ::

ጠቅላይሚር ዐቢይ አሕመድ በታይም መፅሄት የ2019 1መቶ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ::

የታይም መፅሄት አመታዊ የተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ማውጣት ከጀመረ 16ኛ አመቱ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በመብት ተከራካሪነት፣በፈጠራና ስኬት ደረጃ የተዋጣላቸው ያላቸውን ግለሰቦች ይሰይማል::

መረጃው የጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ነው

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami