Uncategorized

 

አቶ ገዱ አንድአርጋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ አቶ ለማ መገርሳ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር እና እንጂነር አይሻ መሀመድ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽ ልማት ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ።
ይህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ነው በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቅራቢነት የቀረበለትን የሚኒስትሮች ሹመት ነዉ ያፀደቀው።

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami