EconomyEthiopia

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን  ህይወታቸውን ላጡ የ 40 ቀን  መታሰቢያ ተደረገ

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን  ህይወታቸውን ላጡ የ 40 ቀን  መታሰቢያ ተደረገ

ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ለመጓዝ  ከቦሌ አለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ በበረራ ቁጥር ኢቲ 302 እንደተነሳ  በስድስት ደቂቃ ውስጥ በወደቀው ቦይንግ  737 ማክስ ኤይት  አደጋ ህይወታቸው ላጡ መንገደኞች  እና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች የ40 ቀን መታሰቢያ ትላንት ተደርጎላቸዋል፡፡

የ40 ቀን መታሰቢያ ስነሰርዓቱ  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን በተከሰከሰበት ስፍራ በደብረዘይትና አቅራቢያ ኤጀሬ  ቀበሌ ገበሬ ማህበር ታሰቦ ውሏል፡፡

የቢሾፍቱ ከተማና አካባቢ ነዋሪዎች  የ 40 ቀን መታሰቢያዉን  ማዘጋጀታቸውን ሰምተናል፡፡

በመታሰቢያዉ  በአደጋዉ ህይወታቸዉን ያጡ ቤተሰቦች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡የ መታሰቢያ የፀሎት  ስነስርዓት  ተደርጎላቸዎል፡፡

ዘገባዉ የአቢ ፍቃዱ ነዉ፡፡

 

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami