AfricaHealth

ኮንጎ በኢቦላ በሽታ 26 ዜጎቿን በአንድ ጀንበር አጣች፡፡

ኮንጎ በኢቦላ በሽታ 26 ዜጎቿን በአንድ ጀንበር አጣች፡፡

የዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ  ኮንጎ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በሰሜናዊ የኪቩ ግዛት የተከሰተው የኢቦላ ቫረስ ትልቅ ስጋትን ፈጥሯል፡፡

በሀገሪቱ ቫይረሱ ከተከሰተ አንስቶ በጠቅላላው 957 ሰዎች ህይዎታቸው ቢያልፍም በአንድ ቀን 26 ህሙማን ሲሞቱ ግን ከፍተኛ መደናገጥን አስከትሏል፡፡

አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ህሙማኑን በሞያቸው ለመርዳት የተሰማሩ 33 የጤና ሞያተኞችም በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡

አሁን በኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ቫይረስ ከአሁን ቀደም ካጋጠመው ሁሉ የከፋ እንደሆነም ተነግሯል፡፡

መንገሻዓለሙ

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami