EthiopiaPolitics

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ ወደ ጁባ አቀኑ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ ወደ ጁባ አቀኑ፡፡

የኢፌዲሪ  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በ67ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ለመሳተፍ ዛሬ ጧት ወደ ደቡብ ሱዳን ጁባ ተጉዘዋል።

ዛሬ እና ነገ የሚካሄደው 67ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ልዩ ሰብሰባ በደቡብ ሱዳን ተደራዳሪ ወገኖች የተደረሰው ስምምነት አፈጻጸም የደረሰበትን ደረጃ በመገምገም የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሏል።

ምንጭ ፤-የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami