EthiopiaPolitics

ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን  የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡

ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን  የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡

የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ 500 ሚልዮን ብር፤

ሚድሮክ ኢትዮጵያ 75 ሚልዮን ብር ለሸገር ፕሮጀክት ሰጥተዋል።

ለነዚህ ተቋማትም አዲስ አበባን ለማስዋብ ላደረጉት ላቅ ያለ ድጋፍነዉ ከንቲባዉ ጽ/ቤት ምስጋና ያቀረበዉ ፡፤

የሸገር ገበታ ግንቦት 11 የሚካሄድ ሲሆን  እስከ አሁንም  በርካታ ተቋማትና ግለሰቦች ተሳትፎ እያደረጉነው:: አንዱ ገበታ  5 ሚሊዮን ብር ዋጋ እንደወጣለት ይታወሳል፡፡

 

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami