የመንግስትን እቅድ በግልጽ ቋንቋ ለህዝብ ለማድረስ ባለ አንድ ገጽ የእቅድ ሰሌዳ (ዳሽ ቦርድ) ይፋ ተደረገ
አርትስ 26/02/2011
ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ነው ባለ አንድ ገጽ እቅዱ ይፋ የተደረገው።
በተያያዘ ዜና፣ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ስር የፕሬስ ሴክሬታሪ ጽ/ቤት የተቋቋመ ሲሆን ወ/ሮ ቢልለኔ ስዩም ሀላፊ ተደርገው ተሹመዋል።
የአንድ ገጽ እቅዱ ምን አይነት ይዘት እንዳለው ለማወቅ ምስሉን ይመልከቱ