አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
በጥረት ኮርፖሬት ፈጽመዋል ተብሎ በተጠረጠሩበት የሀብት ብክነት ወንጀል አዲስ አበባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት፡፡
የዜናው ምንጭ አማራ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዝርዝር ዜናው እንደደረሰን እናቀርባለን።

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur.