EconomyEthiopia

የኢትዮጵያ አየር መንገድ  በአዉሮፕላን አደጋዉ የሞቱትን ሰዎች የመለየቱ ስራ አስከ አምስት ቀን ሊፈጅብኝ ይችላል አለ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ  በአዉሮፕላን አደጋዉ የሞቱትን ሰዎች የመለየቱ ስራ አስከ አምስት ቀን ሊፈጅብኝ ይችላል አለ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ስራ አስኪያጅ አቶ አስራት በጋሻዉ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት የሟቾቹን ማንነት ሙሉ ለሙሉ ለማወቅ ቢየንስ እስከ አምስት ቀን ሊቆዩ  እንደሚችል ተናግረዋል፡፡

ትላንት በቢሾፍቱ አካባቢ በደረሰዉ የአዉሮፕላን አደጋ የ35 ሀገራት ዜጎች ህይወታቸዉን ማጣታቸዉ ይታወቀል፡፡

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami