Social

የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ለህግ ለታራሚዎች 17 ሚሊየን 220 ሺህ ብር የሚገመት የአልባሳት  ድጋፍ አደረገ

የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን ለህግ ለታራሚዎች 17 ሚሊየን 220 ሺህ ብር የሚገመትአልባሳት  ድጋፍ አደረገ።

ኮሚሽኑ በደቡብ ክልል ማረሚያ ኮሚሽን ሀዋሳ ከተማ ውስጥ ለሚገኙ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የህግ ታራሚዎች ነው አልባሳቱን የለገሰው።

የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ  በስነስርዓቱ ወቅት ባደረጉት ንግግር ድጋፍ ከማድረግ ባሻገር ሁሉም ዜጋ ተጠቃሚ እንዲሆን ከፀጥታ አካላት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ርብርብ በማድረግ ህገ ወጥነትን ማስቆም ይገባል ብለዋል።

በያዝነው ሳምንት የገቢዎች ሚኒስቴር እና ኮሚሽኑ ለጌዴኦ ተፈናቃዮች 21 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ ዘይት፣ ስኳርና የአልባሳት ድጋፍ ማድረጉ የሚታወስ ነው።

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami