ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡
የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ 500 ሚልዮን ብር፤
ሚድሮክ ኢትዮጵያ 75 ሚልዮን ብር ለሸገር ፕሮጀክት ሰጥተዋል።
ለነዚህ ተቋማትም አዲስ አበባን ለማስዋብ ላደረጉት ላቅ ያለ ድጋፍነዉ ከንቲባዉ ጽ/ቤት ምስጋና ያቀረበዉ ፡፤
የሸገር ገበታ ግንቦት 11 የሚካሄድ ሲሆን እስከ አሁንም በርካታ ተቋማትና ግለሰቦች ተሳትፎ እያደረጉነው:: አንዱ ገበታ 5 ሚሊዮን ብር ዋጋ እንደወጣለት ይታወሳል፡፡