Uncategorized

የየመኑ ፕሬዝዳንት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልኡክ ለተቃዋሚዎቸ ያደላሉ ሲሉ ወቀሱ፡፡

የየመኑ ፕሬዝዳንት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልኡክ ለተቃዋሚዎቸ ያደላሉ ሲሉ ወቀሱ፡፡

ፕሬዝዳንት አብደራቦ መንሱር ሀዲ በተባበሩት መግስታት ድርጅት የየመን ተወካይ ማርቲን ግሪፊትዝን  ከየመን መንግስት ይልቅ ለሁቲ አማፂያን ያደላሉ ብለዋቸዋል፡፡

አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ግሪፊትዝ  አማፂያኑ  በሁዴይዳ ወደብ እንዲቆዩ ዋስትና ሰጥተዋቸዋ ልብለዋል  ሀዲ፡፡

ፕሬዝዳንቱ  ለድርጅቱ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በፃፉት ደብዳቤ የእርስዎ ልዩ ልኡክ በኛ ላይ ያላቸውን አቋም አንቀበለውም ብለዋል፡፡

በየመን ለ4 ዓመታት በተካሄደው የእርስ በርስ ጦርነት 24 ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎች እርዳታ ፈላጊዎች ሆነዋል፡፡

መንገሻዓለሙ

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami