አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2012 የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የመናኸሪያ አገልግሎት አሰጣጥን ጎበኙ:: የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የመናኸሪያ አገልግሎት አሰጣጥንና የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እየተሰራ ያለውን ስራ በማለዳ ጎብኝተዋል። የአስኮ፣ የመርካቶና የአየር ጤና መናኸሪያዎች የአገልግሎት አሰጣጥን ነዉተዘዋውረው የተመለከቱት በጉብኝታቸውም ተገልጋዮችን ሹፌሮችና ሌሎችንም የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ስርጭት ለመከላከል ስለሚያደርጉት ጥንቃቄና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮችን በተመለከተ የአነጋግረዋል።በተለይ በአገሪቱ የኮቪድ 19 ቨይረስን ለመከላከል በትራንስፖርት ውስጥ እየተደረገ ያለውን ጥንቃቄና የኬሚካል ርጭት ተመልክተዋል።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም በወጣዉ ድንጋጌ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የትራንስፖርት ዘርፍ አፈፃጸም መመሪያ አውጥቶ ወደ ስራ መግባቱ ይታወሳል።
With Product You Purchase
Subscribe to our mailing list to get the new updates!
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur.
Related Articles
Check Also
Close
-
ህፃን በማገት 600 ሺህ ብር የጠየቀቺው ተጠርጣሪ ተያዘች::
May 25, 2020