Uncategorized

የመን ውስጥ በደረሰ የአየር ጥቃት ህጻናት ህይዎታቸው አልፏል።

ቢቢሲ እንደዘገበው በጥቃቱ አርባ ሶስት ሰዎች ተገድለዋል። ከሞቱት ሰዎች መካከልም አብዛኞቹ ህጻናት መሆናቸውን የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የቀይ መስቀል ሰራተኞችም በርካታ ህጻናት ቆስለው ወደ ሆስፒታል መምጣታቸውን ምስክርነታቸውን ሰጠተዋል።
የጥምር ሃይሉ ሆን ብሎ ሲቪል ሰዎችን ኢላማ አድርጎ ጥቃቱን እንዳላደርሰ ቢናገርም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ግን ዓለም አቀፍ ህግን የጣስ ተግባር ሲል ድርጊቱን ኮንኖታል።
ለዚህ ማሳያ የሚሆነው ደግሞ ባለፉት ሶስት ዓመታት ትምህርት ቤቶች ሆስፒታሎችና አገልግሎት ስጭ ትቋማት ላይ የደረሰውን ውድመት ጠቅሰዋል።

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami