EthiopiaSocial

ሰንደቅ ጋዜጣ ተዘጋ፡፡

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በአማርኛ ቋንቋ ታትመው ለገበያ የሚቀርቡ የግል ሳምንታዊ ጋዜጦችም “ሪፖርተር እና “አዲስ አድማስ” ብቻ ሆነዋል፡፡
ሰንደቅ ጋዜጣ የተዘጋው በየጊዜው እየናረ ከመጣው የሕትመት ዋጋ ጋር ተያይዞ ባጋጠመው ኪሳራ ምክንያት መሆኑን የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ፍሬው አበበ ለአርትስ ቲቪ ተናግረዋል፡፡
ጋዜጣው በሳውዲ አረቢያ ታስረው በሚገኙት ሼህ መሀመድ አላሙዲን ይደገፍ እንደነበር ይነገራል።
ዋና አዘጋጁ ሰንደቅ ባለፉት ዓመታት በሥራ ላይ በቆየባቸው ዓመታት አንባቢዎቹን እና ደምበኞቹን አመስግኗል፡፡
ጋዜጣው ወደ 20 የሚደርሱ ቋሚና ጊዜያዊ ሠራተኞችን በትኗል፡፡

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button
Close
Close
Close Bitnami banner
Bitnami