Arts Tv
-
Uncategorized
ህንድ የአቡዳቢን እርዳታ አልፍልግም አለች፡፡
የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ህንድ ያጋጠማትን የጎርፍ አደጋ ተከትሎ 100 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ገንዘብ ለመለገስ ተዘጋጂታ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ህንድ ምንም…
Read More » -
Ethiopia
ለኢቢሲ ለውጥና እድገት የበኩላቸውን እንደሚወጡ ዶክተር መረራ ጉዲና ገለጹ።
ከመንግስት ኮምንኬሽን ጉዳች ደረ-ገፅ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ ዶክተር መረራ ጉዲና የኢትዮጵያ…
Read More » -
Ethiopia
ታማኝ በየነ ዛሬ 9 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ይገባል፡፡
አርትስ 18/12/2010 ለአቶ ታማኝ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፍያም በከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች አቀባበል ይደረግለታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Read More » -
Ethiopia
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቬትናሙ ፕሬዚዳንት ትራን ዳይ ኩአንግ ጋር ተወያዩ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ልዩ ሀላፊ አቶ ፍፁም አረጋ በቲዉተር ገፃቸው አንዳስታውቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ፕሬዝዳንት ትራን ዳይኩአንግን…
Read More » -
Education
በትምህርት ሚኒስቴር ፍኖተ ካርታ ላይ የተካሄደዉ የሶስት ቀን ዉይይት ዉጤታማ እንደነበር ትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ በቲዉተር ገጻቸዉ ገለጹ፡፡
አርትስ 18/12/2010 ዶክተር ጥላዬ በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትና ሥልጠና ዘርፉ የቀጣዩን 15 ዓመታት ፍኖተ-ካርታ ላይ በተደረገዉ ውይይት ፍኖተ ካርታዉን የሚያዳብሩ ሀሳቦች…
Read More » -
Ethiopia
ዶክተር አብይ አህመድ ከአሜሪካዉ ኮንግርስ አባል ክሪስ ስሚዝ ጋር ተወያዩ፡፡
አርትስ 18/12/2010 የጠቅላይ ሚኒስትሩ የጽህፈት ቤት ዋና ሃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ በቲዉተር ገጻቸዉ እንዳስታወቁት ሁለቱ ወገኖች ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…
Read More » -
በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ለውጥ አድናቆት አለን አሉ ኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ፡፡
አርትስ 18/12/2010 የአሜሪካ ኮንግረንስ አባላት ልኡካን ቡድን ከኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይቷል፡፡ የዉጭ…
Read More » -
Ethiopia
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል 11 ዞኖች ከተውጣጡ የሴቶችና ወጣቶች ተወካዮች፣ ምሁራንና ከተለያዩ የአለም አገራት ከመጡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በክልሉ ወቅታዊና የለውጥ እንቅስቃሴዎች ላይ እየተወያዩ ነው።
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል 11 ዞኖች ከተውጣጡ የሴቶችና ወጣቶች ተወካዮች፣ ምሁራንና ከተለያዩ የአለም አገራት ከመጡ…
Read More » -
Ethiopia
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ብአዴን ወደፊት የሚመራባቸውን የፖለቲካ መስመሮች ለመወሰን እየመከረ ነው፡፡
የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ይመራበት የነበረውን አብዮታዊ ዲሞክራሲ እናሻሽል ወይም አናሻሸል በሚሉ እና ሌሎች መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው፡፡ በዋናነትም አብዮታዊ…
Read More »