Legal
-
እጥረት እንዲፈጠር ባደረጉ የነዳጅ አቅራቢ ተቋማት እና ዴፖዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ፡፡
ምክትል ከንቲባው በወይይቱ ወቅት የነዳጅ እጥረት የተፈጠረው ባለድርሻ አካላት ሀላፊነታቸውን ባለመወጣታቸው ነው ብለዋል፡፡
Read More » -
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ የሚፈጸሙ የጦር መሳሪያና ህገወጥ ገንዘብ ዝውውር ላይ ባካሄደው አሰሳ ከፍተኛ ውጤት ማግኘቱን አስታወቀ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ የሚፈጸሙ የጦር መሳሪያና ህገወጥ ገንዘብ ዝውውር ላይ ባካሄደው አሰሳ ከፍተኛ ውጤት ማግኘቱን አስታወቀ። ባለፉት ስድስት…
Read More » -
ሜጀር ጄኔራል ክንፈን ጨምሮ ስምንት ተከሳሾች ከ319 ሚሊየን ብር በላይ በማባከን ክስ ተመሰረተባቸው
ሜጀር ጄኔራል ክንፈን ጨምሮ ስምንት ተከሳሾች ከ319 ሚሊየን ብር በላይ በማባከን ክስ ተመሰረተባቸው የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር…
Read More » -
የታራሚዎች ሰብአዊ መብት አያያዝ ለውጥ ማሳየቱን የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ
የታራሚዎች ሰብአዊ መብት አያያዝ ለውጥ ማሳየቱን የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ
Read More » -
ከቀረጥ ነፃ የሚገቡ የብረት ምርቶች ለህገ ወጥ ስራ እየዋሉ ነው ተባለ
በኢንቨስትመንት ስም ከቀረጥ ነፃ ወደኢትዮጵያ የሚገቡ የብረት ምርቶች ለህገ ወጥ ስራ እየዋሉ በመሆኑ መንግስት ማግኘት የሚገባውን ከፍተኛ ገንዘብ እያሳጣው…
Read More » -
በቦሌ ክፍለ ከተማ በጦር መሳሪያ የተደገፈ ዘረፋ ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ በጦር መሳሪያ የተደገፈ ዘረፋ ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ፡፡
Read More » -
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአቶ ተስፋዬ ኡርጌና አቶ ማርክስ ፀሃዬ ላይ ፖሊስ የምርመራ መዝገብ አጠናቆ እንዲያቀርብ የ10 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአቶ ተስፋዬ ኡርጌና አቶ ማርክስ ፀሃዬ ላይ ፖሊስ የምርመራ መዝገብ አጠናቆ እንዲያቀርብ የ10 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ…
Read More »