News
-
አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የዓም መሪዎች መናበብ ባለመቻላቸው ህዝባቸውን ከኮቪ 19 መታደግ አቅቷቸዋል አሉ::
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 የተባበሩት መንግስታ ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ከቢቢ ጋር ባደረጉት ቀለ መጠይቅ መላው ዓለም በአንድነት…
Read More » -
ሱዳን የሴት ልጅ ግርዛትን በወንጀል ህጓ አንዲያስቀጣ ደነገገች::
ሱዳን የሴት ልጅ ግርዛትን በወንጀል ህጓ አንዲያስቀጣ ደነገገች:: የሱዳን መንግስት የሴት ልጅ ግርዛት ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች በሶስት ዓመት እስራት እንዲቀጡ…
Read More » -
አዋጁን የተላለፉ አሽከርካሪዎች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 በወላይታ ዞን የአዋጁን ድንጋጌ ተላልፈዋል የተባሉ 700 አሽከርካሪዎች ተቀጡበወላይታ ዞን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ…
Read More » -
ጠቅላይ ሚስትር ዐብይ አህመድ ዓለም አቀፉን የሰራተኞች ቀን አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ::
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 ጠቅላይ ሚስትር ዐብይ አህመድ ዓለም አቀፉን የሰራተኞች ቀን አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው ይህ…
Read More » -
በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 66 ደረሰ::
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 66 ደረሰ:: በ24 ሰዓታት ውስጥ በ912 ሰዎች ላይ በተደረገ…
Read More » -
ሚኒስቴሩ በሃብት ማሰባሰብ ስትራቴጂ ካሰባሰበዉ ሀብት ዉስጥ 15 ሚሊዮን ብሩን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ ተቋማት አስረከበ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 ሚኒስቴሩ በሃብት ማሰባሰብ ስትራቴጂ ካሰባሰበዉ ሀብት ዉስጥ 15 ሚሊዮን ብሩን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ ተቋማት አስረከበ፡፡የሴቶች፣ ህፃናትና…
Read More » -
ኢትዮጵያ ተ.መ.ድ ኮቪድ-19ን ለመግታት የጀመረውን ኢኒሺየቲቭ እንደምትደግፍ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ::
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 ኢትዮጵያ ተ.መ.ድ ኮቪድ-19ን ለመግታት የጀመረውን ኢኒሺየቲቭ እንደምትደግፍ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ:: የተባበሩት መንግስታት ባለአደራ ፈንድ ለኮቪድ 19 ምላሽ ለመስጠት የጀመረውን “Rise…
Read More » -
ምክር ቤቱ ምርጫ ቦርድ ጠቅላላ ምርጫን በተመለከተ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ለዝርዝር እይታ ለቋሚ ኮሚቴ መራ::
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 ምክር ቤቱ ምርጫ ቦርድ ጠቅላላ ምርጫን በተመለከተ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ለዝርዝር እይታ ለቋሚ ኮሚቴ መራ…
Read More »