Social
-
‹‹የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ቃጠሎ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው›› አቶ ግርማ ቲመር የዱር እንሰሳ ጥበቃ ቦታዎች ልማት ዳይሬክተር
በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ተከስቶ የደን የእሳት ቃጠሎ መነሻ ሆን ተብሎ በሰዎች አማካኝነት የተለቀቀ እሳት መሆኑን የዱር እንሰሳት ልማት እና…
Read More » -
የ2011 የአለም የወባ ቀንን በማስመልከት የተዘጋጀው ፕሮግራም በድሬደዋ ተጀመረ
የ2011 የአለም የወባ ቀንን በማስመልከት የተዘጋጀው ፕሮግራም በድሬደዋ ተጀመረ። በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ህይወት ሰለሞን እንደገለፁት…
Read More » -
በሶስት የጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች 990 ሺህ ብር የሚጠጋ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
በሶስት የጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች 990 ሺህ ብር የሚጠጋ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ የገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ግምታቸው 989,800 ብር የሆኑ…
Read More » -
ለ5 ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት የአሰሪ እና ሰራተኛ ጉዞ የአሻራ ምርመራ አገልግሎት ተጀመረ
ለ5 ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት የአሰሪ እና ሰራተኛ ጉዞ የአሻራ ምርመራ አገልግሎት ተጀመረ። ለ5 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የመካከለኛው…
Read More » -
የሴቶችን ተጠቃሚነት እና እኩልነትን ለማረጋገጥ የተቀናጀና ትብብርን መሰረት ያደረገ እንቅስቃሴ” ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
በኢትዮጵያ የሴቶችን ተጠቃሚነት እና እኩልነትን ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ የተቀናጀና ትብብርን መሰረት ያደረገ እንቅስቃሴ እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ…
Read More » -
“ሃገሪቷ ያሏት ቅርሶች ብዛት ከእንክብካቤ እና እድሳት አቅም በላይ ነው” – ዶክተር ሂሩት ካሳው
በኢትዮጵያ ቅርሶችን ለመጠገን እና ለማደስ አስቸጋሪ የሆነው ሃገሪቱ ያሏት ቅርሶች ብዛት ካላት የመንከባከብ አቅም ጋር ስላልተመጣጠነ መሆኑን የባህል እና ቱሪዝም…
Read More » -
በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በሃይማኖት ተቋማት መካከል ስመምነት ተፈረመ
የሀይማኖት ተቋማት ለዜጎች በተናጥል የሚያደርጉትን ድጋፍ ውጤት በሚያመጣ መልኩ ለማቀናጀት የሚያስችል ነው የተባለ የመግባቢያ ስምምነት በሃይማኖት ተቋማትና በሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ…
Read More » -
በሳዑዲ አረቢያ ያለመኖሪያ ፈቃድ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያዊያን ወደሃገራቸው ተመለሱ
በሳዑዲ አረቢያ ያለመኖሪያ ፈቃድ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያዊያን ወደሃገራቸው ተመለሱ ። እነዚሁ 850 ኢትዮጵያውያን በሁለት ዙር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ከተመለሻቹ…
Read More » -
አፄ ኃይለ ሥላሴ ለፈረንሳይ በስጦታ ያበረከቱት መስቀል ከኖትር ዳሙ ካቴድራል ቃጠሎ ተረፈ፡፡
አፄ ኃይለ ሥላሴ ለፈረንሳይ በስጦታ ያበረከቱት መስቀል ከኖትር ዳሙ ካቴድራል ቃጠሎ ተረፈ፡፡
Read More » -
የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ“የወደቁትን አንሱ የነዳያን መርጃ ማህበር የመቶ ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ለ“የወደቁትን አንሱ የነዳያን መርጃ ማህበር የመቶ ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
Read More »