Sport
-
ተጠባቂው የባርሴሎና ሊቨርፑል የግማሽ ፍፃሜ ግጥሚያ ዛሬ ምሽት ይከወናል
የሊዮኔል ሜሲ እና የተከላካይ ቨርጂል ቫን ዳይክ ትንቅንቅ በምሽቱ ይጠበቃል፡፡
Read More » -
ዛሬ ምሽት በቶተንሃም እና አያክስ መካከል የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ይደረጋል
ነገ ምሽት ሌላኛው ተጠባቂ ግጥሚያ በባርሴሎና እና ሊቨርፑል መካከል ኑ ካምፕ ላይ ይደረጋል፡፡
Read More » -
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቐለ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
የሊጉ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና አዲስ አበባ ስታዲየሞች ይከናወናሉ፡፡ ከአንድ ጨዋታ በስተቀር ሌሎች ግጥሚያዎች ክልል ላይ ይደረጋሉ፡፡ ክልል…
Read More » -
በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መልካም ውጤት አስመዝገበዋል
በሞሮኮ ዜጎታ የ10 ኪ.ሜ ጠጄ መኮነን በ35፡51 አሸንፋለች፡፡
Read More » -
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 36ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬን ጀምሮ ይካሄዳል
የዘንድሮው የሊጉ መርሀግብር ሊጠናቀቅ የሶስት ጨዋታዎች ዕድሜ የቀሩ ሲሆን የሊጉ አሸናፊ እና የቀጣይ ዓመት የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፊ ለመሆን የሚደረገው ፉክክር…
Read More »