Arts TV
-
COVID-19
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ በትግራይ ክልል እየተፈፀመ ያለዉ ግፍ እንዲቆም ህጋዊ መፍትሄ እንደሚያስፈልገዉ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ለአርትስ ቲቪ ገለፀ ፡፡
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ በትግራይ ክልል እየተፈፀመ ያለዉ ግፍ እንዲቆም ህጋዊ መፍትሄ እንደሚያስፈልገዉ የትግራይ…
Read More » -
Africa
ደቡብ አፍሪካ የጣለችውን የእንቅስቃሴ እቀባ የማቅለል ሂደቷን ወደ ሶስተኛ ደረጃ ከፍ አደረገች::
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 ደቡብ አፍሪካ የጣለችውን የእንቅስቃሴ እቀባ የማቅለል ሂደቷን ወደ ሶስተኛ ደረጃ ከፍ አደረገች:: ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ…
Read More » -
COVID-19
ከኮቪድ-19 ታማሚ እናት የተወለደው ሕፃን ከኮሮናቫይረስ ነፃ ሆነ::
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 ከኮቪድ-19 ታማሚ እናት የተወለደው ሕፃን ከኮሮናቫይረስ ነፃ ሆነ:: በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከኮቪድ-19 ታማሚ እናት የተወለደው…
Read More » -
Disaster
ጄምኮርፕ ኩባንያ የብሔራዊ የአደጋ መከላከያ እና ዝግጁነት ኮሚሽን አደጋን ለመቀነስ ለሚያደርገዉ ዝግጅት ድጋፍ እያደረኩኝ ነዉ አለ፡፡
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 ጄምኮርፕ ኩባንያ የብሔራዊ የአደጋ መከላከያ እና ዝግጁነት ኮሚሽን አደጋን ለመቀነስ ለሚያደርገዉ ዝግጅት ድጋፍ እያደረኩኝ ነዉ…
Read More » -
COVID-19
የኮሮና በሽታን ለመከላከል የሚያስችሉ ፈጠራዎችን ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች እውቅና እና ሽልማት ተበረከተላቸዉ፡፡
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣2012 የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ጋር ባደረጉት የድጋፍ ስምምነት እና በመንግስት እገዛ ሲካሄድ…
Read More » -
COVID-19
የጤና ሚኒስቴር የቴንሴንት ፋውንዴሽን የላካቸውን የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ቁሳቁሶች ተረከበ::
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣2012 ጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እነዳስታወቁት የቴንሴንት በጎ አድራጎት ድርጅት ኮቪድ19 ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚሰራውን ስራ ለማገዝ የሚያስችሉ…
Read More » -
Ethiopia
1441ኛው የኢድ አል-ፊጥር በዓል አርብ ምሽት ጨረቃ ከታየች ቅዳሜ ካልሆነ ግን እሁድ ይከበራል፡፡
1441ኛው የኢድ አል-ፊጥር በዓል አርብ ምሽት ጨረቃ ከታየች ቅዳሜ ካልሆነ ግን እሁድ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታዉቋል፡፡የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ…
Read More » -
Featured
ኢትዮጰያና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያደርጉትን የቴክኒክ ውይይቱን ለመቀጠል ተስማሙ ::
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣2012 ኢትዮጰያና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያደርጉትን የቴክኒክ ውይይቱን ለመቀጠል ተስማሙ :: ኢትዮጵያና ሱዳን የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ የሚያደርጉትን የቴክኒክ ውይይት በሁለቱ አገሮች የውኃ ሚኒስትሮች አማካኝነት ለመቀጠል…
Read More » -
Featured
የብሩንዲ የምርጫ ኮሚሽን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች የድምፅ ቆጠራ ውጤቱን በትግዕስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣2012 የብሩንዲ የምርጫ ኮሚሽን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች የድምፅ ቆጠራ ውጤቱን በትግዕስት እንዲጠብቁጥሪ አቀረበ ብሩንዲያዊያን ባለፈው ረቡዕ የኮሮና ቫይረስ…
Read More »