Africa
-
ደቡብ አፍሪካ የጣለችውን የእንቅስቃሴ እቀባ የማቅለል ሂደቷን ወደ ሶስተኛ ደረጃ ከፍ አደረገች::
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 ደቡብ አፍሪካ የጣለችውን የእንቅስቃሴ እቀባ የማቅለል ሂደቷን ወደ ሶስተኛ ደረጃ ከፍ አደረገች:: ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ…
Read More » -
የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፐሬዚዳንት ሪክ ማቻር በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው::
የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፐሬዚዳንት ሪክ ማቻር በተደገላቸው ምርመራ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው:: ሲጂ ቲ ኤን በዘገባው እንዳስነበበው የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው…
Read More » -
ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል::
ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል ። የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ በተሸጋገረበት ወቅት የህዝቡ ሁለንተናዊ ተሳትፎ…
Read More » -
ናይጄሪያ የእንቅስቃሴ እገዳ ባነሳች በሰዓታት ውስጥ የታማሚዎች ቁጥር በ245 መጨመሩ ድንጋጤን ፈጥሮባታል::
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2012 ናይጄሪያ የእንቅስቃሴ እገዳ ባነሳች በሰዓታት ውስጥ የታማሚዎች ቁጥር በ245 መጨመሩ ድንጋጤን ፈጥሮባታል::የሀገሪቱ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል…
Read More » -
ደቡብ አፍሪካ የቲቢ ክትባትን ኮቪድ 19ን ለመከላከል ይውል ዘንድ ሙከራ መጀመሯን ይፋ አደረገች፡፡
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2012 ደቡብ አፍሪካ የቲቢ ክትባትን ኮቪድ 19ን ለመከላከል ይውል ዘንድ ሙከራ መጀመሯን ይፋ አደረገች፡፡የጤና ባለሙያዎች ለኮቪድ…
Read More » -
ሱዳን የሴት ልጅ ግርዛትን በወንጀል ህጓ አንዲያስቀጣ ደነገገች::
ሱዳን የሴት ልጅ ግርዛትን በወንጀል ህጓ አንዲያስቀጣ ደነገገች:: የሱዳን መንግስት የሴት ልጅ ግርዛት ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች በሶስት ዓመት እስራት እንዲቀጡ…
Read More » -
ሞሮኮ በማረሚያ ቤቶቿ ባደረገችው ምርመራ ከ300 በላይ ታራሚዎች በኮቪድ 19 መያዛቸውን አረጋገጠች::
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 ሞሮኮ በማረሚያ ቤቶቿ ባደረገችው ምርመራ ከ300 በላይ ታራሚዎች በኮቪድ 19 መያዛቸውን አረጋገጠች:: ይሄ…
Read More » -
በዲሞክራቲክ ኮንጎ ለአራት ቀናት በተካሄደ የእርስ በርስ ግጭት 43 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 በዲሞክራቲክ ኮንጎ ለአራት ቀናት በተካሄደ የእርስ በርስ ግጭት 43 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ፡፡አጃንስ ፍራንስ ፕረስ የወታደር…
Read More »